Becoming a member of the Amhara Mahber of Arizona is more than a local commitment; it is a vital investment in the resilience and future of the Amhara people. By joining our association, you provide the collective strength and resources necessary to advocate for the safety and human rights of our brothers and sisters in Ethiopia who face unprecedented challenges. Our robust membership base amplifies our voice on the international stage, coordinates large-scale humanitarian relief for displaced families, and ensures that we never ignore the plight of our people. Your membership transforms individual concern into a powerful, organized force for change, ensuring that while we thrive in Arizona, we remain an unbreakable pillar of support for the Amhara region.
የአማራ ማህበር በአሪዞና አባል መሆን በአካባቢው ከሚደረግ ተሳትፎ በላይ በአማራ ህዝብ ጥንካሬ እና የወደፊት ተስፋ ላይ የሚደረግ ወሳኝ ኢንቨስትመንት ነው። ማህበራችንን በመቀላቀል በኢትዮጵያ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችን ደህንነት እና ሰብአዊ መብት ለመቆም የሚያስችል የጋራ አቅም እና ግብዓት ይፈጥራሉ። ጠንካራ የአባላት ቁጥር ድምጻችን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሰማ፣ ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች መጠነ ሰፊ ሰብአዊ እርዳታን ለማስተባበር እና የህዝባችን ስቃይ መቼም ቢሆን ትኩረት እንዳያጣ ለማድረግ ይረዳል። የእርስዎ አባልነት የግል ቁጭትን ወደ ተደራጀ የለውጥ ኃይል በመቀየር፣ እኛ እዚህ በአሪዞና በምንኖርበት ወቅት ለክፍለ ሀገሩ አማራ የማይበገር የድጋፍ ምሰሶ መሆን እንድንችል ያደርገናል። ከስር ያለውን ቅጽ በሞምላት የማህበራችን ቋሚ አባል ይሁኑ።
Membership supports our mission and keeps our programs running. Members receive:
- Discounts on event tickets
- Priority access to programs
- Community support services
- Voting rights in organizational decisions
